🌍 "ምድርን እግዚአብሔር አውሶን ነው።" 📖 እግዚአብሔር ምድርን ለሰው በአደራ ሰጥቶታል፤ እንድንገለግልባትና እንድንጠብቃት አድርጎ ሾመን። ✨ ነገር ግን ሁሉ የእርሱ ነው፤ ሁሉም ለእርሱ ነው። ገንዘባችን፣ ⏳ ጊዜያችን፣ 💪 ችሎታችን፣ እድሜያችን እና በአጠቃላይ ማንነታችን ሁሉ የእግዚአብሔር ንብረት ነው።መዝ 24፥1 🤲 መልካም ባለ አደራ የሌላውን ንብረት በግዴለሽነት አይይዝም፤ በታማኝነት ይጠብቀዋል። ማቴ 25፥21 እኛም አንድ ቀን ጌታ የሰጠንን አደራ ሊጠይቀን እ…
6
1July 31, 2026 954 2