የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ሁለት ከተማዋ በእንቅልፍ ተውጣ ሳለች፣ ከሩቅ የሚሰማው የነፋስ ሹክሹክታ ብቻ የሌሊቱን ፀጥታ ይሰራል። ነገር ግን በናትናኤል ልብ ውስጥ ከውጪው ፀጥታ በተቃራኒ ኃይለኛ ጦርነት እየተካሄደ ነበር። አንድ ድምፅ ወደ ድሮው ሕይወቱ ይጎትተው ነበር፤ ሌላው ግን ወደ እውነት ይጠራዋል። ዓይኖቹን ቢዘጋም ያለፈው ሕይወቱ እንደ ጥላ ፊቱ ይቆም ነበር፤ ዓይኖቹን ቢከፍትም የሚፈልገው ሰላም አሁንም ከእርሱ የራቀ ነበር። በኪ…
5
2July 30, 2026 995 4