አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ለሁሉም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Class Representatives 🚨 ለ አዲስ… — SCHOOL Of Commerce, AAU 🎓 — TG.ME

🚨 አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ለሁሉም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Class Representatives 🚨 ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ክፍሎች/ዲፓርትመንቶች ተወካዮች በሙሉ፤ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር በመማር-ማስተማር ሒደት ዙሪያ የሚያተኩር የግማሽ ቀን የውይይት ስብሰባ ተዘጋጅቷል። 📌 የስብሰባው ዝርዝር መረጃ፦ • ቀን፦ ቅዳሜ፤ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም • ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:…

❤1
October 16, 2026 620 13