Forwarded fromBIBirhan Negaጠንካራ ለመሆን እናትህን ወይም አባትህን ማስታወስ በቂ ነው። ምን ያክል እንደወጡና እንደወረዱ መረዳት ስትጀምር ብዙ የሚገባህ ነገር አለ። በአንድ ወቅት የተመከርኳት ምርጥ ምክር 👌t.me/sarah_tech1/2408August 20, 2026 98