Google messages ስትጠቀሙ RCS On ማድረጋችሁ ምን ይጠቅማችኋል? ⚫Message ስትልኩ ብር… — Sam In-Tech — TG.ME

Google messages ስትጠቀሙ RCS On ማድረጋችሁ ምን ይጠቅማችኋል? ⚫Message ስትልኩ ብር አይቆርጥባችሁም። ነገር ግን Data ማብራት ይጠበቅባችኋል። የምትልኩለት ሰው Google messages የሚጠቀምና Online መሆን አለበት። ⚫የGemini AI እዛው Google messages ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። ⚫ የድምፅ መለዕክት፣ ፎቶ፣ location፣ GIFና Sticker መላላክ ትችላላችሁ። ⚫End-to-End encrypted ነው። ያ ማለት የምትልኩትን መል…

August 14, 2026 306