Ethio telecom የGoogle RCS(Rich Communication Services) አገልግሎት እንደሚሰጥ… — Sam In-Tech — TG.ME

Ethio telecom የGoogle RCS(Rich Communication Services) አገልግሎት እንደሚሰጥ ታውቃላችሁ? RCS ማለት በሞባይል ስልክ መልዕክትን በኢሞጂ፣ በፎቶ፣ በቪዲዮ እና በድምፅ አንድ ለአንድ ወይም በቡድን ያለገደብ በመልዕክት ማጋራት የሚያስችል መንገድ ነው፡፡ ከእኛ የሚጠበቀው የGoogle Messaging መተግበሪያን አውርዶ መጠቀም ብቻ ነው፡፡ አገልግሎቱን ለማስጀመር ▪️“Google Messages’’ መተግበሪያን ከጉግል አፕ ማውረድ ▪️የጂሜል…

August 11, 2026 360