Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን የGmail address መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል። ስለዚህ በልጅነታችሁ እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ለምሳሌ [email protected] የነበረውን ወደ [email protected] መቀየር ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services — Manage your Google acc…
July 18, 2026 943 6