Google Docs የምትጠቀሙ ከሆነ አዲስ update ተካቶለታል። docs.google.com ላይ ገብታችሁ ዶክመንት ስትሰሩ ከታች የGemini icon አለች። እሱን በመንካት እየሰራችሁት ያላችሁትን ዶክመንት እንዲጨርስላችሁ፣ edit እንዲያደርግላችሁ ወይም እንዲያሻሽልላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በአማርኛም በትክክል ይሰራል። ስልካችሁ ላይ የምትጠቀሙ ከሆነ የGemini icon ዶክመንታችሁን ከከፈታችሁ በኋላ ከላይ በቀኝ በኩል ታገኟታላችሁ። በተጨማሪም እዛው ዶክመንቱ ላ…
July 7, 2026 1.2K 1