አንድ ግለሰብ 80 ቢትኮይን በ65 ሺህ ሂሳብ ገዝቶ ነበረ አሁን ላይ ትርፉ ወደ 1.44 ሚሊዮን ዶላር ደርሶ… — SAMI CRYPTO TRADING 📊 — TG.ME

😞አንድ ግለሰብ 80 ቢትኮይን በ65 ሺህ ሂሳብ ገዝቶ ነበረ አሁን ላይ ትርፉ ወደ 1.44 ሚሊዮን ዶላር ደርሶ ነበረ።

ግን ያለውን ቢትኮይን በደንብ ለመጠበቅ የሀርድዌር ለጀር ገዝቶ ነበረ እንዳልታሰበው ሳይሆን ቀርቶ ዋሌቱ በሌላ ሰው አክሰስ በመደረጉ 5 ሚሊዮን ዶላር ተሰርቋል።
🙀
💔9🤯4👀2😱1
October 11, 2026 291