@SaintMarkSchool · 912 subscribers
Saint Mark school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SaintMarkSchoolIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 8, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በጣም አስቸኳይ መልዕክት የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ስኩል ወላጆች የወይዘሪት ገነት (የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ) ስልክ ማለትም +251912506471 የሚለው ስልክ ስለጠፋ ምንም አይነት መልዕክት እንዳትቀበሉ እናሳስባለን።
[media, no text]
#ማስታወቂያ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924 *** ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን መጪው 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የሰላም ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
#ዩኒፎርም ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824 *** የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡- - ባንክ፡ አቢሲኒያ - አካውንት ቁጥር: 201899532 - መለያ ስም፡ ዮናስ ታደለ AND/ እምነት ንጉሴ - ዋጋ፡ 1850 ብር (ሹራብ፣ ሱሪ እና ሸሚዝ ጨምሮ) ከከፈሉ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫዎን (ደረሰኝ) በቴሌግራም ይላኩልን ፡ 👉 https://t.me/StMarkSchool *** የዪኒ…