ሰላም የሩትስ ኤንድ ዊንጊስ ቤተሰቦች
መስማት የተሳናቸው ሴቶች በትምህርት ቤት፣ በቤት እና በሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች ውስጥ የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች የሚያስነብብ የምርምር ውጤቶችን የያዘው አዲሱ መጽሔታችን ወጥቷል።
በዚህ እትም፦
✅ በምርምር የተለዩ ሦስት ቁልፍ ጽሁፎች
✅ የአማርኛ ምልክት ቋንቋ ተርጓሚ ፕሮጀክት ውጤት
✅ የጽናት እና የስኬት ታሪኮች ተካተዋል።
የእነዚህን ልጃገረዶች ድምፅ በማድመጥ ለውጥ ለማምጣት አብረውን ይሁኑ።
ይሄ መፅሄት የተዘጋጀው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው::
መልካም ንባብ!
6April 13, 2026 248 3 1