ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር ሲያጉተምትም… — Ruh'Space — TG.ME

...ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም
በድን ሸለቆ ሲናገር
በሰማይ ፈረስ ተጭኖ
ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር
ሲያጉተምትም ሲያስገመግም
በዓይነ ሕሊና ለመመስከር
..
❤2
September 6, 2026 166 1