@Rita00_archi · 121 subscribers
📐 Architecture | Design | Study Life A visual diary of an architecture student 🏛✏️ Projects | Progress | Passion
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Rita00_archiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 27, 2025per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
«በልብ ላይ ወንጀል መውደቁ፤ በልብስ ላይ ዘይት/ቅባት እንደመውደቅ ነው፤ ፈጥነህ ካላጠብከው በስተቀር ይሰፋል (ስር ይደዳል)።» ኢብኑ'ል ጀውዚይ አል-ሙድሂሽ (1/357)
በዶክተር ዓኢድ አል-ቀርኒ ከተጻፈው “Do Not Be Sad” መጽሐፍ የተጠቀሱት ዋና ዋና ፍሬ ሀሳቦች በአጭሩ ✍ አላህ ሆይ! (ተስፋ እና ዱዓ): በችግር እና በጭንቅ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በአላህ ላይ መደገፍ፣ እርሱንም መጣራት የልብ እረፍት እና የመخرج መንገድ ይሰጣል። አሰላስልና አመስግን: የተሰጡንን በርካታ የአላህ ጸጋዎች (ጤና፣ እይታ፣ እስትንፋስ) ማስተዋልና ማመስገን የውስጥ ሰላምን ያጎናጽፋል። ያለፈው ላይመለስ ሄዷል: ያለፈን ስህተት ወይም ህመም እያ…
◇ልቡ በአላህ እምነት ያልታደሰ ሰው፣ በአካል በምድር ላይ ቢንቀሳቀስም እንደ ሙት ይቆጠራል። ◇የጉዳዩ ሚስጥር፡ የሰው ልጅ ዕድሜ የሕይወቱ ቆይታ ነው፤ ነገር ግን ወደ ጌታው እስካልተጠጋ፣ በፍቅሩና በዚክሩ (በማስታወስ) እስካልተደሰተ፣ እና የጌታውን ውዴታ እስካላስቀደመ ድረስ እውነተኛ ሕይወት የለውም። من فوائد الداء والدواء @Sarah_Creative
"Excessive socializing, wishful thinking (idle desire), attachment to other than Allah, overeating, and excessive sleep—these five are among the greatest corrupters of the heart. -Madarij al-Salikin -Ibn al-Qayyim
Today, the book makes the idea a little more interesting. 👀 🌍 Two ways the world can “progress” Thiel separates progress into two different directions: 1 → n = Globalization Taking something that already works and spreading it to more people or places. 0 → 1 = Technology Creating something new that …