If you buy 1 standard lot of Gold (XAU/USD) at $2,400 and set your stop-loss at $2,380, what is your total potential loss on this trade?
ጥያቄ
በስታንዳርድ 1 ሎት ወርቅን (1 standard lot of XAU/USD) $2,400 ላይ ገዝታችሁ ስቶፕ-ሎሳችሁን (Stop-loss) $2,380 ላይ ብታስቀምጡ፡ በዚህ trade ላይ ሊከሰት የሚችለው ከፍተኛው ኪሳራ ስንት ነው?
