MIXED RESEARCH METHODS ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ MIXED RESEARCH METHOD ዋና… — Research-ሪሰርች(ጁፒተር-Jupiter) — TG.ME

MIXED RESEARCH METHODS

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ MIXED RESEARCH METHOD ዋና ዋና ነገሮችን እንመልከት ።

Mixed research በመጀመሪያ በSocial science/Educational Science በብዛት የሚተገበር ቢሆንም አሁን ግን በhealth science ዘርፍም በብዛት ይጠቀሙበታል ።

Mixed research ማለት በአንድ ጥናታዊ ጽሁፍ ውስጥ ሁለት መንገዶችን( Qualitative ና quantitative)በአንድ ላይ ስንጠቀምበት ነው።

♻️ይህም ሁለቱን እኩል(parallel)ወይም በተራ በተራ(sequential) በmixed research design መሰራት መጠቀም እንችላለን

ይህንን የreseach አይነት በብዛት በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ የትምህርት ደረጃ የሚጠቀሙበት ስሆን በመጀመሪያ ዲግሪ ግን በብዛት አይመከርም።

ሁለት የተለያዩ የreseach መንገዶችን በአንድ ላይ ለመጠቀም ከሌሎቹ በተለያ መንገድ ትንቃቄ እና እውቀት ሊጠይቅ ይችላል።

🥴በተለምዶ ሰዎች ሁለቱንም( qualitativeና quantitative መንገድ እጠቀማለሁ ስሉ እንሰማለን። ነገር ግን የmixed method ትክክለኛ መንገድ ሳይከተሉ ይቀሩና በመጨረሻ ላይ ስቸገሩ ያጋጥማል ።

👇ትክክለኛ mixed method core characteristics የሚከተሉት ናቻው።

1️⃣ ከmixed methods ውስጥ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግለጽ ያስፈልጋል። (concurrent triangulation, Sequential or embaded)

ይህም ብቻ አይደለም ለእያንደንዱ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግላጽ ያስፈልጋል ።
💠Qualitative (phenomenology, ethnography,..etc)
💠Quantitative (Cross sectional, Experimental, cohort... Etc)
ተብሎ ሊገለጽ ያስፈልጋል ።

2️⃣ ለሁሉቱም (qualitative & quantitative) ትክክለኛ methodology መከተል ያስፈልጋል ። Data collection method & materials, sample size, data analysis, ለሁለቱም በተገቢው መንገድ ልብራራ ይገባል። ይህም ለሁለቱም ለየብቻ ሊብራራ ግድ ነው።

3️⃣በሁለቱን መንገድ የተሰበሰበው Data (መርጃ) Analize መድረግ ያስፈልጋል። ለሁለቱም ለየብቻ Analysis መስራት ያስፈልጋል።

4️⃣ከሁለቱም የተገኛውን results ከግምት በማስገባት discussion ላይ መግላጽ ያስፈልጋል። ይህም የአንዱ result የሌለውን ይደግፈል ወይም አይደግፍም የሚለው ዋና የmixed method አላማ ነው። ከሁለቱም የተገኛውን ውጤት Triangulate ማድረግ ያስፈልጋል፣ ይህ የማይሆን ከሆነ mixed methods ፈይዳ የለውም።

⁉️ነገር ግን በጥናቱ የሚትጠቀሙበት mixed study design የሚወሰን ይሆናል። ምክንያቱም ለ Sequential እና ለ convergent ወይም ለ embaded ተመሳሳይ አይነት መንገድ አትከተሉም፣ methodology አጻጻፍ እንኳ በተወሰነ መልኩ ይላያያል።

ይቀጥላል...

#share others

contact us
+251920256875

በቴሌግራም አካውንት ያግኙን!

https://t.me/Success_Research_Consultant

Consultancy on academic tasks such as:

✍️ Research title selection and concept not description;
✍️ Research proposal draft;
✍️ Thesis or research evaluations;
✍️ Data analysis methods including SPSS, STATA, E-VIEWS, MATHLAB, R,
✍️ Quantitative data analysis and interpretation, and
✍️ any others questions related to research works, please contact us on Telegram.

Data analysis using statistical softwares such as

    🗝SPSS
               🗝  STATA
                           🗝 AMOS
                                     🗝 R

☎️
          +251920256875
         +251920256875

Telegram Account
 
https://t.me/Success_Research_Consultant

https://t.me/Success_Research_Consultant

Telegram


@success100research
@rese100arch

የመመረቂያ ጽሁፍ ለምትሰሩ (Research, Thesis, Dissertation),

We consult you!!!
የማማከር አገልግሎት እንሠጣለን።

Share for others!!! ለሌሎች ያጋሩ!!
Telegram
Success Research Consultant
🔷 Business proposal 🔷 Proposal (Masters) 🔷 Research ማማከር 🔷 survey questionnaire ለማዘጋጀት እናማክራለን 🛑 ለተመራቂዎች ተማሪዎች ጥሩ ርዕሰ እንዴት መምረጥ እንዳለባችሁ እናማክራለን! 📩 Contact 👤 @rese100arch 📞 +251920256875 Telegram Channel https://t.me/Success_Research_Consultant
❤7👍4
July 23, 2026 2.3K 1