Remote ሪሞት: post #3886 — TG.ME

ሰላም Family!

እንዴት ናችሁ!
ከ Telegram airdrop በኃላ ጠፍቻለሁ ያም የሆነው ከ መጀመሪያ Airdrop በኃላ የመጡት Scam በመሆናቸው ነው 😥

በርግጥ እኔ web 3 ትቼ አይደልም የጠፋሁት ግን የምሰሩ Airdrops ትንሽ Skill እና effort ስለምልጉ post ማድረግ ትቼ ነበር

እነዚህ airdrops የ Testnet ናቸው ነገር ግን Still  list ከሆኑ በኃላ ለ testnet ተጠቃሚዎች ትንሽ እስከ $100 ወይም 0 ነው የምሰጡት

ለምሳሌ እኔ openledger ለ 5 ወር testnet daily activity እየሰራሁ list ስሆን $30 ነበር የሰጠኝ ነገር ግን የ discord role ላላቸው እስከ $10k usdt ነበር የሰጡት

ከዛ እኔ ምን አረኩ sentient የሚባለውን ከረፈደ ጀመርኩ Testnet እየሰራሁ ከዛ Discord ላይ  role agenche I swear list ስሆን $700 ነበር የሰጠኝ
ከፊተኛ አስከ $30k ነበር የሰጡት

ከዛ በኃላ ሰግጬ Discord role ላይ ሰርቼ ሀርፍ 2k, $1200... ሰርቻለሁ

ከዛ አሁን ምን አሰብኩ 🙄
Nigerian, Pakistan, indian, veitnamese, ናቸው በጣም እየሰሩ ያሉት እናም Ethiopian ጭራሽ በቁጥር ነው ያገኘሃቸው 😭

ስለዚህ ከዚህ ያየሁት እኛ በ technology ገና መሆናችን እና ብዙ opportunity እያመለጠን መሆኑን ነው

ስለዝህ አሁን አድስ የጀመሩ በደንብ ከሰራን I swear በትንሹ እስከ $5k የምንሰራባቸው አሉ

so ከኔ ጋ እህንን journey አምኖበት ከኔ ጋ መስራት የምፈልግ ካላ ለምን 2 ሰው እይሆንም አድስ ቻናል መከፈት አስቤ ነው

የምፈልግ ካለ አሳዩኝ ግዜ የለም

ወይም በግል dm የፈለገ @malle65
❤‍🔥5
April 19, 2026 349