መሳቅ ነው አመሌ: post #23852 — TG.ME

ከሙጋቤ ንግግሮች አንዱን


የ CNN ጋዜጠኛ የዚምባቡዌ ፕሬዝደንት ሙጋቤን እየጠየቃቸው ነው፡-

ጋዜጠኛ፡- ሩሲያ ወደ ጠፈር ለመሄድ የመጀመሪያዋ  ነበረች፡፡ አሜሪካ ደግሞ ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በማረፍ ታሪክ አስመዝግባለች፡፡ አፍሪካስ ምን ዓይነት ታሪክ በመስራት አለምን ታስደንቅ ይሆናል ብለው ያስባሉ?

ሙጋቤ፡- እኛ ፀሃይ ላይ በማረፍ የመጀመሪያውን ታሪክ እንሰራለን፡፡

ጋዜጠኛ፡- ግን ፀሃይ በጣም የሚያቃጥል ነገር ነው፡፡
ፀሃይ ላይ ማረፍ አይቻልም፡፡

ሙጋቤ፡- እኛ ጅል መሰልንህ እንዴ ፣ ሲመሽ ነው ወደ ፀሃይ የምንሄደው



ይሄ ሰውዬ ግን ከበርጠሚዮስ ጋር ተመሣሠለብኝ😁
😁9❤1👍1