ከርዕስ ውጪ ለቻናላችን ቤተሰቦች ከዛሬ ጀምሮ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግብያ ፈተና… — መሳቅ ነው አመሌ — TG.ME

Forwarded fromቲክቲክቶክ ኮሚኒቲ
ከርዕስ ውጪ ለቻናላችን ቤተሰቦች

ከዛሬ ጀምሮ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግብያ ፈተና (Matric) ፈተና በሁሉም የሀገሪቱ ቦታዎች መሰጠት ይጀምራል ።

በቻናላችን የምትገኙ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ በቻናላችን ስም መልካም እድል እንዲገጥማችሁ እንመኝላችኋለን ።

ፈጣሪ የየልፋታችሁን ይስጣችሁ ፤ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ።
🫡6❤1👍1
June 30, 2026 785