ማስታወቂያ ለመላዉ የኩዊንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ…

ማስታወቂያ ለመላዉ የኩዊንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከጳግሜ 4/13/18 እስከ 5/1/19 ዓ/ም ድረስ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከ6/01/19 ዓ/ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት የሚጀምር መሆኑን እንገልፃለን፡፡                                             ኮሌጁ!                  ‹‹መልካም በዓል››

September 8, 2026 831 3