@PrimeCircle_1 · 1.2K subscribers
HOME OF YOUNG MILLIONAIRE ✨ በመሰልጠን በዓላማ መኖርና ራስዎን በስልጠና መገንባት የሚፈልጉ ከሆነ "መሰልጠን እፈልጋለው" ብለው ከታች ባለው ቴሌግራም ይላኩልን። @zola_trainer ወይም በ0945160041 ይደውሉልን።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/PrimeCircle_1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 14, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
✅አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቋል ፣ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ጠብቋል :: አንድ ሰው በ 25 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነ እና በ 50 ዓመቱ ሞተ ። ሌላው ደግሞ በ 50 ዓመት ዕድሜው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ዕድሜው ድረስ ኖሯል ። አንድ ሰው አሁንም ባለትዳር አይደለም ፣ ከእሱ የትምህርት ቤት ጓደኛ መሐል አያት የሆነ አለ :: ባራክ ኦባማ በ 55 ዓመት ዕድሜው ጡረታ ወጥቷል ፣ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ በ 70 ዓመት …
ከሰው ጋር ወይም ከሰው ውጪ! አንድን ነገር ማክናወን ፈልጋችሁ የሰዎችን ትብብርና አጋርነት ስትጠይቁ መልሳቸው፣ እምቢታና “አይሆንም” ሆነ ማለት እናንተ ማድረግ አትችሉ ማለት አይደለም፡፡ በነገሩ እስካመናችሁበት ድረስና ከዓላማችሁ አንጻር ትክክለኛ ነገር እስከሆነ ድረስ ከማንም ሰው ውጪ ማድረግና ማሳካት ትችላላችሁ፡፡ በርቱና አድርጉት!
ዛሬ ይጀመር! ምናልባት ይህንን አባባል ከዚህ በፊት ሰምታችሁት ካላወቃችሁ ላሰማችሁ፣ ካወቃችሁት ደግሞ ላስታውሳችሁ፡- “ዛፍን የመትከያው ትክክለኛውና ከሁሉም የተሻለው ጊዜ የዛሬ ሃያ አመት ነበር፤ ከዚያ ቀጥሎ የተሻለው ጊዜ ደግሞ ዛሬ ነው”፡፡ “ምነው የዛሬ ዓመት፣ አምስት ዓመት ወይም አስር ዓመት ጀምሬው ቢሆን” ኖሮ የምትሉት ነገር ካለና ያንን ባለማድረጋችሁ የምትጸጸቱ ከሆነ፣ የተጠቀሰውን አባባል ምክር በመስማት ወሳኝ እርማት ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ያን ጊዜ ብት…
ከእግዚአብሔር በታች የምድር ንጉስ ማነው⁉️🤔 ወዳጄ! ጥሩ አባት፣ ጥሩ ባል፣ ጥሩ ልጅ እንዲሁም ጥሩ እናት፣ ጥሩ ሚስት፣ ጥሩ ልጅ መሆን ከፈለክ ወይም ከፈለግሽ ገንዘብ ያዝ⁉️💪🏆🥇 በዚህ ጉዳይ አስተያየት የምትሰጥ ከሆነ እመነኝ ሰነፍ ነህ⁉️🤩🤩🤩 ወዳጄ! ገንዘቡ አይደለም ሀጢያቱ ችግሩ አጠቃቀምህ እንጅ።✅✅✅ ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔 ˡᶦᵏ…