እሄን profile picture ሁላችሁ profile አርጉት trend ይሁኔ ይጀመር ከአሁኑ...🙏 ወንድ ልጅ… — Pp of Pp ꨄ — TG.ME

እሄን profile picture  ሁላችሁ profile አርጉት trend ይሁኔ ይጀመር ከአሁኑ...🙏

ወንድ ልጅ አባትሽ ነው
ወንድ ልጅ ወንድምሽ ነው
ወንድ ልጅ ባልሽ ነው
ወንድ ልጅ መከታሽ ነው


ወንድ ልጅሽ እንደ አባት ሆነ የሚሳድግሽ ወንድምሽም አባትሽም ነው
ነግ በኔ ነው ሁላችንም ቤት ይመጣል
ለመግባት ለመውጣት ተሳቀቅን እኮ
በሰፈር ሚሊሻ እየተሳደድን ነው

ያለ ፍላጎት አፈሳ ይቁም
ድምፅ እንሁን ወገን 🙌


@pp_of_pp_21
💯25😘6❤3😢2👍1🤝1
August 17, 2026 1.2K 4