ወጣቶች እራችሁን ጠብቁ በግዜ ግቡ. አታምሹ. አፈሳ በከባዱ ሁኔታ ተፏፉሞ ቀጥሏል ከገባችሁ መውጣት የለም… — Pp of Pp ꨄ — TG.ME

ወጣቶች እራችሁን ጠብቁ
በግዜ ግቡ.
አታምሹ. 

አፈሳ በከባዱ ሁኔታ  ተፏፉሞ  ቀጥሏል
ከገባችሁ መውጣት የለም በቻላችሁት  ሁኔታ እራሳችሁን ጠብቁ

መቆም የሚባል ነገር የለም ባገኛችሁት
እሩጡ አምልጡ.

እሄንን አስከፊ ጊዜ
በብለሀት እንለፋት 

አስብበት ወንድሜ  አንተ ገባህ ማለት ውዷ እናትህን ከአንተ እና ከአንተ በቀር  የሚግዛት የለም  ለአንተ ብለህ ሳይሆን ለእናትህ ብለህ  ማገናዘብና ማሰብ ጀምር

እሄ የኔ የወንድማችሁ ምክር ነው 🙌


@pp_of_pp_21
👍13💯5❤1
August 17, 2026 1.5K 4 8