ለእህታችን ቻሌንጅ! 50 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 50 ብር ለሌላ ሰው… — Pp of Pp ꨄ — TG.ME

ለእህታችን ቻሌንጅ!

50 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 50 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል

ከ50 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️

CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay

ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
🙏26❤11
August 10, 2026 1.4K