:ግን እንደ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ በቀን የ 1 ብር እቁብ ብንገባ በቀን 130,ሚሊየን ይሰበሰባል ከእዛ በየቀኑ እቁቡ ለ 130 ቢወጣ ለእያንዳንዱ ሰው 1 ሚሊየን ይደርሰዋል ከእዛ በእሱ ትንሽ ቢዝነስ ይጀምራል ከእዛ በየቀኑ ለተለያየ 130 ሰው ይሰጣል ከእዛ ሁላችንም በቀላሉ ሀብታም እንሆናል ምን ታስባላቹ
17
8
7
3
2
1
1August 7, 2026 1.3K 4 2
17
8
7
3
2
1
1