በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚከናወኑ የምርምር ሥራዎች ማህበረሰቡን በተለይም ሴቶችን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ
ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በምርምር ማዕከላት እያበለጸጋቸው የሚገኙ የተለያዩ ግብርና ዘር ዓይነቶች ማህበረሰቡን እና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸው ተመላክቷል።
ዩኒቨርሲቲው ከደብረ ዘይትና ሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከላት እንዲሁም ከውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር፣ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የምርጥ ጥራጥሬና ፍራፍሬ ዝርያዎችን የማበልጸግ ሥራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በውሃ እና መሬት ሀብት ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ፣ በኢትዮጵያ ሴት ተመራማሪዎች ማህበር እየተመራ የሚገኘው ይህ የምርምር ፕሮጀክት፤ የቆሻሻ ውሃን መልሶ በማከም በመጠቀም ዘመናዊ የከተማ ግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል።
ተጨማሪ ለማንበብ
https://web.facebook.com/aastu.edu.et?cft[0]=AZZ1MKSwKSSDqK84cvFgTSbguWaCebMZa9Jsli4BsgoShVOkL8nt8xVUnNVn54EA_jQr7jGdJE0K-5biNq4cINfNSPCb_MA9u2DHL3XXeNnRlPQO1K9b6Sfj9aXGujo35TkmaqpuXgXOe8jUE0hXL21Kq3l-ohsLd0gpkzaCTJdkhygJBz12yu7aHc_A2xOjE5U&tn=-UC%2CP-R
August 27, 2026 6.8K 15









