ሰላም ለኪ ።።።።።።።። ሰላም ለኪ /2/ .............ለኖኅ ሐመሩ ሰላም ለኪ… — ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ መዝሙር/ortodoks tewahido mezmur — TG.ME

።።።።።።።  ሰላም ለኪ ።።።።።።።።  ሰላም ለኪ /2/ .............ለኖኅ ሐመሩ ሰላም ለኪ ....................ለአሮን በትሩ ሰላም ለኪ ....................ለቅዱስ ዳዊት መሰንቆ መዝሙሩ ሰላም ለኪ ....................የጌዴዎን ጸምሩ ሰላም ለኪ ....................ለሰሎሞን መንበረ ክብሩ ሰላም ለኪ ....................ለፍሬ ስብሐት መፃሩ /2/ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ /2/ ሰላም ለኪ ....................ሠረገላሁ ለአሚናዳብ ሰላም ለኪ ....................መና ያለባት ንጹሕ መሶብ ሰላም ለኪ ....................ያዕቆብ ያያት በሎዛ ሰላም ለኪ ....................የይስሐቅ መዓዛ /2/ እንዘ ንሤፈዎ ለበረከትኪ ዘምሰለ አምኃ ንሰግድ ለኪ /2/ ሰላም ለኪ ....................ኅብስተ መና ዘእሥራኤል ሰላም ለኪ ....................የሰማዕታት ንጹሕ አክሊል ሰላም ለኪ ....................ዕፀ ጳጦስ ዘሲና ሰላም ለኪ ....................የኤልያስ መና /2/ እንዘ ንሤፈዎ ለበረከትኪ ዘምስለ አምኃ ንሰግድ ለኪ /2/ http://T.me/ortto

👍51❤42
December 29, 2023 46.2K 151