@ORETODDOXS · 1.1K subscribers
እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ORETODDOXSIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 15, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ጌታን ሲያርግ ዐይተው የነገሩን ቅዱሳን ሐዋርያት ናቸው። ድንግልም ስታርግ ዐይተው የነገሩን ራሳቸው ቅዱሳን ሐዋርያት ናቸው። ስለ ጌታ ዕርገት የነገሩንን አምነን ስለ እመቤታችን ዕርገት ሲነግሩን አናምንም ማለት አይቻልም። ሐዋርያት ያልነገሯቸው ስለማይገባቸው ነውና ሊያውቁት አይችሉም። የዓለም ብርሃን የተባሉት የነገሩንን ትተን የጨለማ ልጆች የሚሉንን አንከተልም። በእነርሱ ዐይን ያየናቸውን ዕርገቶች ስናከብራቸው እንኖራለን። Telegram: ☞ https://t.me/O…
ዐረገች በስብሐት ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ ብታርፍም እመ አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ዐረገች ተነስታ ድንግል የእኛ እናት እልል በሉላት እልል በሉላት #አዝ____ ሰማያት ተደንቀው በአዲሲቷ ሰማይ ያልቻሉትን ጌታ ወስናው ብትታይ ሊቀበሏት ወጡ በሐሴት በሙሉ ንዒ ንዒ እያሉ ንዒ ንዒ እያሉ #አዝ____ ዘመኗን በሙሉ ስለ ልጇ …
ባክኛለሁና ባክኛለሁና በስጋ ፈተና የዚህ አለም ሀዘን ጫፍ የለውምና ፈጥነሽ ወደኔ ነይ ከትንሿ ቤቴ አፅናኚኝ እመአምላክ ድንግል እመቤቴ ባህሩ ትልቅ ነው ድንግል እመቤቴ ትንሽ ናት መርከቤ " /፪/ የመንገዴ መሪ " አንቺ ነሽ ወደቤ " /፪/ #አዝ____ በመንገዴ ብዝል ድንግል እመቤቴ አለም ትስቃለች " /፪/ መመኪያ እመቤቱ " ወዴት ነች እያለች …
የዕለቱ ስንቅ «ወንድሞች ሆይ፥ ጊዜው አጭር ሆኖአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሚስቶች ያሏቸው እንደሌላቸው ይሁኑ፤ የሚያለቅሱም እንደማያለቅሱ፥ ደስ የሚላቸውም ደስ እንደማይላቸው፥ የሚገዙም ምንም እንደሌላቸው፥ በዚችም ዓለም የሚጠቀሙ በሙሉ እንደማይጠቀሙባት ይሁኑ፤ የዚህች ዓለም መልክ አላፊ ነውና።» 1 ቆሮንቶስ 7፥292. ሰናይ ዕለተ ሰንበት Telegram: ☞ https://t.me/ORETODDOXS https://t.me/ORETODDOXS ለሌሎችም ሼር👆👆👆 ያድ…