Exit Exam 2019 1. በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) Blueprint ላይ ማተኮር ፈተናው ከሚወጣባቸው ሁሉንም ኮርሶች (e.g., 5 እስከ 8 Core Courses) ሚኒስቴሩ ያወጣውን Course Blueprint ማውረድ። ብሉፕሪንቱ እያንዳንዱ ኮርስ ስንት ፐርሰንት (ክብደት) እንዳለው እና ጥያቄዎቹ በምን ዓይነት የአእምሮ ደረጃ (Bloom's Taxonomy — Knowledge, Application, Analysis) እንደሚወጡ ያሳያል። ከፍተኛ ክብደት ያላቸውን ርዕሶች ለይቶ ማጠናቱ ጊዜን ይቆጥባል። 2. የኮምፒውተር ላይ (CBT) ፈተና ልምድ ማዳበር የመውጫ ፈተና የሚሰጠው በበይነ-መረብ (Online CBT) በመሆኑ፣ በስልክ ወይም በኮምፒውተር ላይ ሞዴል ፈተናዎችን በጊዜ ሰሌዳ (Timer) አስቀምጦ መስራት። በፈተና ወቅት ከስክሪን ንባብ፣ ከጊዜ እጥረት እና ከኮምፒውተር አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣን ስጋትና ጭንቀት (Exam Anxiety) ይቀርፋል። 3. Active Recall እና Spaced Repetition መጠቀም ሰፊ የሞጁል ማስታወሻዎችን ዝም ብሎ ከመደጋግም ይልቅ፤Active Recall: ያነበቡትን ክፍል ዘግተው "ምን ተረዳሁ?" ብለው እራስዎን መጠየቅ ወይም ለጓደኛ ማስረዳት። Spaced Repetition: ያጠናሉትን ርዕስ ከ3 ቀን፣ ከ1 ሳምንት እና ከ2 ሳምንት በኋላ እየተመለሱ ከእውቀት አቅም ጋር መከለስ። 4. የቆዩ እና የModel Questions አሰራርዘዴ፡ ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎችን ሲሰሩ መልሱን ብቻ ከመሸምደድ ይልቅ፣ ምርጫዎቹ ለምን ስህተት ወይም ትክክል እንደሆኑ ምክንያቱን መተንተን። ጥያቄዎች በቀጥታ ባይደገሙ እንኳ፣ የጥያቄዎቹ ጽንሰ-ሀሳብ (Concept) ተመሳሳይ ስለሚሆን በቀላሉ ለመመለስ ያስችላል። 5. የትብብር ጥናት (Group Discussion) በቡድን በመሆን እያንዳንዱ አባል አንድ ኮርስ ይዞ እንዲያብራራ ማድረግ ወይም እርስ በርስ ጥያቄ መጠያየቅ። ለመረዳት አስቸጋሪ የሆኑ የሂሳብ ወይም የካስ (Case-based) ጥያቄዎችን በጋራ ለመፍታትና በፍጥነት ለመረዳት ይረዳል። 6. የጊዜ አጠቃቀምና የፈተና ወቅት ብልሃት፡ በፈተና ወቅት 100 ጥያቄዎችን በ2 ሰዓት ወይም በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ለመጨረስ፣ መጀመሪያ ቀላል እና የሚያውቋቸውን ጥያቄዎች በፍጥነት መስራት። አስቸጋሪ ጥያቄዎች ላይ ጊዜ ሳያባክኑ የማለፊያ ነጥብ (Cut-off Point) የሚያስገኝልዎትን ጥያቄዎች አስቀድመው ያረጋግጣሉ። Join us https://t.me/mock_news
TelegramExit news| $fx 👁️🔹This channel is created to Mastering money through knowledge. Forex • Crypto • Wealth Education 📈 for more info & ad's DM @Zedreamer ☢️ 🧑💼
1