የቼልሲ ደጋፊዎች ሞይሰስ ካይሴዶ ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ማወቅ ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን ሻቢ አሎንሶ… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

የቼልሲ ደጋፊዎች ሞይሰስ ካይሴዶ ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ማወቅ ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን ሻቢ አሎንሶ እንድታውቁ አይፈልግም! ምክንያቱም እናንተ ካወቃችሁ ሚኬል አርቴታ እና አርሰናሎችም ያውቃሉና።

​የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፣ ከቀድሞዎቹ አሰልጣኞች ጋር ሲነጻጸር በሻቢ አሎንሶ ስር በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ የመረጃ ምስጢራዊነት እና ጥንቃቄ  እየተጠበቀ መሆኑን አስተውለዋል።

Kieran Gill- Daily Mail
❤10🔥4👏4👍1
September 3, 2026 761