🚨👀 ቼልሲዎች የጊዜ ገደብ ከማለቁ በፊት ማስፈረም የሚችሉ ሶስት የተለያዩ ኢላማዎች አሏቸው - ላሚን ካማራ፣ ማኑ ኮኔ እና አንድ ሚስጥራዊ ኢላማ ከፕሪሚየር ሊጉ እየተመለከቱ ነው ።ሞርጋን ጊብስ-ዋይት እንዳልሆነ ይታመናል። (Matt_Law_DT)t.me/official_ECF/62560Translate101September 1, 2026 721