🚨 BREAKING!
አስተን ቪላ አጥቂውን Nico Jackson ለማዘዋወር ከ Chelsea ጋር በይፋዊ የክለብ ለክለብ ንግግሮች ላይ ይገኛል! 🟣💣
ዝውውሩን እውን ለማድረግም ከተጨማሪ ክፍያዎች ጋር አጠቃላይ ከ£60 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ለማውጣት ዝግጁ ነው። በግል ውል ስምምነት ዙሪያም ከተጫዋቹ ጋር ያለው ድርድር መጠናቀቅ ላይ ይገኛል። 🤝🏾
በሌላ በኩል ደግሞ Ollie Watkins በዚህ ሳምንት Al Hilalን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል 🔵⚪️🇸🇦
Fabrizio Romano

12
4
1August 26, 2026 1.1K 1