ደጋፊው ጋዜጠኛው ተንታኙ ኤክስፐርቱ አሰልጣኙ ሁሉም ማለት ይቻላል ቼልሲ በድፍረት ስለሚገዛው ተጫዋች እንጂ… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

Ethio_Chelsea FC Newsአረ ምንድነው የምሰማው 😭😭ኡኡኡ ቆይ 45+5 ሚሊዮን ፓውንድ እኛ ነን የምንከፍለው ኣ 😂😂😂አረ ቼልሲ🔥🔥🔥
ደጋፊው ጋዜጠኛው ተንታኙ ኤክስፐርቱ አሰልጣኙ ሁሉም ማለት ይቻላል ቼልሲ በድፍረት ስለሚገዛው ተጫዋች እንጂ deadwood የሆኑት ተጫዋቾች አገንትሮ ስለሚሸጠው ማንም አያዎራም::

ባለፍው አመት በ30 ሚሊዬን ፓውንድ ገዝቶ ደሞውዝ ከመክፈል ውጭ ምንም አገልግሎት ሳይሰጥ 15 ሚሊዬን አትርፎ በ45 ሚሊዬን ፓውንድ መሸጥ ማለት አገንትሮ ብቻ ሳይሆን አደንዝዞ ሸጠ ነው ሚባል::
👍17❤4🔥1😁1
August 25, 2026 1.2K 1 1