🚨⚠️ Estevão በ Xabi Alonso ስር በቂ የመሰለፍ እድል እንደማያገኝ ለቅርብ ሰዎቹ ማውራቱ ተሰማ።
ብራዚላዊው ተጫዋች በሜዳው መሃል ላይ (central role) መጫወት እንደሚመርጥ እና በክንፍ ከ Pedro Neto ጋር መወዳደር እንደማይፈልግ ተገልጿል። ለክንፍ ቦታ ሲባል ተጨማሪ የሰውነት ግንባታ ማድረግ እንቅስቃሴውን እንደሚያቀዛቅዘው እና የተፈጥሮ እንቅስቃሴውን ሊያስተጓጉል እንደሚችል ይሰጋል።
የሆነ ሆኖ Estevão Chelseaን እንደሚወደው እና መቆየት እንደሚፈልግ ተዘግቧል። ነገር ግን መደበኛ የመሰለፍ እድል ካላገኘ፣ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ሌላ አማራጭ መመልከት ሊጀምር ይችላል። 👀🔵
@ESPNBrasil

11
4September 3, 2026 611 1