🚨BREAKING
የሞናኮው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቲያጎ ስኩሮ ዛሬ ከሰዓት በቼልሲ ላሚን ካማራን ለመሸጥ €70 ሚሊዮን እንደሚፈልጉ ጠይቀው ነበር።
ነገር ግን የፎላሪን ባሎጉን ወደ ኤቨርተን የሚያደርገው ዝውውር በተፈጠረበት ችግር ምክንያት፣ ሞናኮ አሁን ላሚን ካማራን ወደ €50 ሚሊዮን እና ተጨማሪ ክፍያዎች ለመሸጥ የሚጠይቀውን ዋጋ ዝቅ አድርጓል።
🔗 Romain Molina

4
1September 1, 2026 438