የዲጂታል ወንጌል ስርጭት።: post #4890 — TG.ME

🔘 ጫንጮ — የወንጌል ስርጭት ውጤት 🇪🇹
❤️ ጌታን የተቀበሉ: 149
🙏 ቀጥሮ የሰጡ: 171
📖 ወንጌል የሰሙ: 1,791
ለእግዚአብሔር ሁሉም ክብር ይሁን!
“ሂዱና የወንጌልን ቃል ለሁሉ ስበኩ።” 🙏🔥


19. እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

ማቴዎስ 28:19 (አማ54)
❤1👍1👏1
September 2, 2026 123 1