18. ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልተመረቀም። 19. ሙሴም ትእዛዛትን ሁሉ እንደ ሕጉ ለሕዝቡ… — የዲጂታል ወንጌል ስርጭት። — TG.ME

18. ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልተመረቀም።

19. ሙሴም ትእዛዛትን ሁሉ እንደ ሕጉ ለሕዝቡ ሁሉ ከተናገረ በኋላ፥ የጥጆችንና የፍየሎችን ደም ከውኃና ከቀይ የበግ ጠጕር ከሂሶጵም ጋር ይዞ። እግዚአብሔር ያዘዘላችሁ የኪዳን ደም ይህ ነው ብሎ በመጽሐፉና በሕዝቡ ሁሉ ላይ ረጨው።

20.

21. እንዲሁም በድንኳኒቱና በማገልገያው ዕቃ ሁሉ ደምን ረጨ።

22. እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።

ዕብራውያን 9:18-22 (አማ54)
❤2
August 30, 2026 210 1