የወንጌል ስብከት መንገዶች 1)በአፍ መስበክ — ለሰዎች በቀጥታ ስለ ኢየሱስ መናገር። (ማርቆስ 16፥15)… — የዲጂታል ወንጌል ስርጭት። — TG.ME

የወንጌል ስብከት መንገዶች

1)በአፍ መስበክ — ለሰዎች በቀጥታ ስለ ኢየሱስ መናገር። (ማርቆስ 16፥15)

2)የግል ምስክርነት — እግዚአብሔር በሕይወትህ ያደረገውን ለሌሎች ማካፈል።

3)በመጽሐፍ ቅዱስ — መጽሐፍ ቅዱስ፣ ትራክት ወይም የወንጌል ጽሑፍ ማሰራጨት።

4)በማህበራዊ ሚዲያ — YouTube፣ TikTok፣ Telegram፣ Facebook ወዘተ በመጠቀም ወንጌልን ማድረስ።

5)በስብከትና ትምህርት — በቤተክርስቲያን፣ በቡድን ወይም በBible study ማስተማር።

6)በተግባርና ፍቅር — የተቸገሩትን መርዳት፣ ማጽናናትና የክርስቶስን ፍቅር በሕይወት ማሳየት።

7)በጸሎት — ለሰዎች መዳን መጸለይ።

8)በሚስዮን ጉዞ — ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ሄዶ ወንጌልን መስበክ።

9) በሙዚቃና ጥበብ — መዝሙር፣ ቪዲዮ፣ ፖስተርና ሌሎች የፈጠራ መንገዶች።

10) በአንድ-ለ-አንድ ውይይት — ከአንድ ሰው ጋር ተቀምጦ ስለ ኃጢአት፣ ንስሐ፣ መስቀልና የኢየሱስ መዳን ማውራት።

ግን ዋናው ነገር መንገዱ ሳይሆን መልእክቱ ነው፦
“ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፣ ተቀበረ፣ በሦስተኛውም ቀን ተነሣ፤ ስለዚህ ሰዎች ንስሐ ገብተው በእርሱ እንዲያምኑ እንጠራቸዋለን።” ❤️✝️
“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፥ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” — ማርቆስ 16፥15 🙏🔥
❤2
August 17, 2026 247 5