ሁለቱ ተኩላዎች 🐺🐺 #የዕለቱ_ሀዲስ مَا ذِئْبَانِ جَائِعَانِ أُرْسِلَا فِي…

ሁለቱ ተኩላዎች 🐺🐺 #የዕለቱ_ሀዲስ مَا ذِئْبَانِ جَائِعَانِ أُرْسِلَا فِي غَنَمٍ، بِأَفْسَدَ لَهَا مِنْ حِرْصِ الْمَرْءِ عَلَى الْمَالِ وَالشَّرَفِ لِدِينِهِ በዚህ ሀዲስ ውዱ ነብያችን ﷺ እንዲህ ይሉናል ፦ ❝ ሁለት የተራቡ ተኩላዎች በበግ መንጋ ላይ የሚያደርሱት ጥፋት፣ ለገንዘብና ለክብር ጉጉ የሆነ ሰው በዲኑ ላይ ከሚያደርሰው ጥፋት የከፋ አይደለም!❞ ለገንዘብ መጓጓትን ታውቁታላችሁ …

October 13, 2026 22