ሪዝቅ (ሲሳይ) ማለት ገንዘብ ብቻ ይመስለናል? በቁርኣን ውስጥ «ሪዝቅ» የሚለው ቃል 123 ጊዜ ተጠቅሷል።…

ሪዝቅ (ሲሳይ) ማለት ገንዘብ ብቻ ይመስለናል? በቁርኣን ውስጥ «ሪዝቅ» የሚለው ቃል 123 ጊዜ ተጠቅሷል። ነገር ግን አንድም ቦታ ላይ «ሪዝቅ» እና «ገንዘብ» አንድ ላይ ተጣብቀው አልተገለጹም። ለምን ይሆን? 🤔 ምክንያቱም ሪዝቅ እኛ ከምንገምተው በላይ እጅግ ሰፊ እሳቤ ስለሆነ ነው! እውቀትና ጥበብሪዝቅ ነው፣ የልብ ሰላምና እርካታ ሪዝቅ ነው፣ ጤና (ዐፊያ) ሪዝቅ ነው፣ መልካም ቤተሰብና ታዛዥ ልጅ ሪዝቅ ነው፣ ሶላትና አምልኮ የማድረግ ዕድል ማግኘት ትልቅ ሪዝቅ …

October 11, 2026 41 3