የምድር_ጀነት የምድር ጀነት ማለት እንዲህ አይነት አይነቱ የዒልምና የሰለዋት ሓድራ ጥምረት ውስጥ ሓዲር መኾን…

የምድር_ጀነት የምድር ጀነት ማለት እንዲህ አይነት አይነቱ የዒልምና የሰለዋት ሓድራ ጥምረት ውስጥ ሓዲር መኾን መቻል ነው። ዒልምና ሓድራን ያጣመሩ አባት አያቶቻችን ምርጥ ሥነምግባር ያዘሉ ትውልዶችን ሰርተው አለፉ። ዛሬ ዒልም በዝቶ አደብ የጠፋው፣ ባሕርይ የጎደለው ሓድራው ኹሉ ከስሞ ነው። እርግጥ ሓድራ ጠፍቶ አይቀርም። ዒልምንና አደብን በሰለዋትና በልዪ ልዪ የዚክር ሐድራዎች ያደቀመቁ ተሪሚዮች ዘንድ ኸሚስ ምሽት ይለያል። ♥ ይህ ውብ የዑለማዎች ተጅሩባ ዛሬም …

October 11, 2026 35 1