ነፃ መውጫ መንገዶች» ለሀዘን------ሶላት አለልህ። ለህመምህ ------ቁርዓን አለልህ። ለወንጀልህ…

«ነፃ መውጫ መንገዶች» ለሀዘን------ሶላት አለልህ። ለህመምህ ------ቁርዓን አለልህ። ለወንጀልህ -----ኢስቲغፋር አለልህ። ለእቅድህ------ዱዐዕ አለልህ። ላለፈህ ነገር ሁሉ ደግም ጀነት አለልህ። ....በተግባር ሞክሩት ፍቱን መድሀኒቶች ናቸው።

October 3, 2026 74