ክበሩልኝ ወዳጆቼ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ፈቅዶ እድሜና ጤና እስከሰጠን ድረስ ሁሌ ያለማቆረጥ እንቀጥላለን ማንም ሰው በገንዘብ ምክንያት አይቸገርም ማንም ሰው በብር ምክንያት እንዳይከፉው በኔ በኩል በቻልኩት አቅም እጥራለሁ እወዳችሆለሁ:: 🩷 እናንተም ሁሌ እንደምላችሁ ገንዘብ አገኘን ብላችሁ ብራችሁን ያለ አግባብ አታባክኑ ቁም ነገር ላይ አውሉት መች ምን እንደሚፈጠር አናቅም ምናልባት ሳናቀው እንዲህ በሰፊው የለመድነውን ገንዘብ ልናጣ እንችላለን ስለ…
August 21, 2026