#ጥቆማ
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው።
መስፈርቶች
➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው
➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ
➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ
➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 20/2019 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡
ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡
(ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)
አድራሻ፦
አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ
ትምህርት ሚኒስቴር 💠
🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
19September 6, 2026 5.8K 28


