📅 ለ2019 የትምህርት ዘመን ለነባር እና ለአዳዲስ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በክፍል ደረጃቸው 🎒✏️📚
👶 1. Nursery (መዋያ)
📁 ፎልደር: 1
🧻 ሶፍት: 2
🖍️ የጭቃ Color: 1
ዋይፐር: 2
🧒 2. Pre-KG
📓 ደብተር ባለ 50 ሉክ (ፕላስቲክ ሽፋን): 4 ደብተር
📁 ፎልደር: 1
🧻 ሶፍት: 2
📄 ደስታ ወረቀት A4: 1
✏️ እርሳስ: 1
🖍️ የጭቃ Color: 1
✏️ ላጲስ: 4
✂️ መቅረጫ (የብረት): 4
🧴 ማጣበቂያ (Glue): 1
👦 3. KG
📓 ደብተር ባለ 50 ሉክ (ፕላስቲክ ሽፋን): 5 ደብተር
✍️ የእጅ ፅሁፍ መለማመጃ: 1
🎨 የስዕል ደብተር: 1
📁 ፎልደር: 1
🧻 ሶፍት: 2
📄 ደስታ ወረቀት A4: 1
✏️ እርሳስ: 2
🖍️ የጭቃ Color: 2
✏️ ላጲስ: 4
✂️ መቅረጫ (የብረት): 4
🧴 ማጣበቂያ (Glue): 1
🧑 4. Preparatory
📓 ደብተር ባለ 50 ሉክ (ፕላስቲክ ሽፋን): 5 ደብተር
✍️ የእጅ ፅሁፍ መለማመጃ: 1
🎨 የስዕል ደብተር: 1
📁 ፎልደር: 1
🧻 ሶፍት: 2
📄 ደስታ ወረቀት A4: 1
✏️ እርሳስ: 2
🖍️ የጭቃ Color: 2
✏️ ላጲስ: 4
✂️ መቅረጫ (የብረት): 4
🧴 ማጣበቂያ (Glue): 1
📌 ማስታወሻ፦
እያንዳንዱን ዕቃ ልጅዎን ባስመዘገቡበት የሳምንት ጊዜ ውስጥ በልጅዎ ቅርንጫፍ በመምጣት እንዲያስረክቡ እናሳስባለን።
🙏 ለልጆችዎ ስኬት ከጎናችን ስለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው።
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#kg #preparatory #prekg

















