#Binance ዛሬ May 15 ላይ Officially P2p Ethiopia ላይ መስራቱን አቁሙሃል 😒ከ ተወሰኑ ጊዜያት በኃላ በህግ መአቀፍ ውስጥ ሆኖ ወደ ስራ እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን።ለጊዜው ግን USDT መግዛትም ሆነ መሸጥ ከፈለጉ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እራሳችሁን ከ ተለያዩ Scammers እየጠበቃቹ ይሁን እላለው ✌️t.me/nebaapp/268541May 15, 2026 3K