ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!! ትምህርቱን 👉…

#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ

ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!


ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር የምትፈልጉ ዘማሪዎችና ገጣሚዎች መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ኑ ወዳጃችን ኢየሱስ በውስጣችን ያስቀመጠውን የግጥምና የዝማሬ ጸጋ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በስነጽሑፋዊ እውቀት ለመግለጥና ለማገልገል ፤  ስለኢየሱስ ያማረ ቅኔ እንድንቀኝና እንድንጽፍ እንማር።

👉 ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር ትችላላችሁ!!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984  በቴሌግራም ያግኙኝ

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ ትምህርት

#ሄኖክ_አሸብር
December 17, 2025 610