እናት ማለት ፍቅር ናት፣ መስዋዕት ናት፣ ዘላቂ ኃይል ናት 🌸 ዛሬ ለእናቶቻችን ክብርና ምስጋና እናቀርባለን…

🌸 እናት ማለት ፍቅር ናት፣ መስዋዕት ናት፣ ዘላቂ ኃይል ናት 🌸
ዛሬ ለእናቶቻችን ክብርና ምስጋና እናቀርባለን 💛
ሁሌም ከእኛ ጋር ቆመው የሚደግፉን፣ በፍቅር የሚያሳድጉን እናቶቻችን ዛሬ በልዩ ሁኔታ እንከብራቸው።
🎁 ለእናትዎ ልዩ ስጦታ ይምረጡ
🎨 በNAS Creative Arts የተዘጋጀ ልዩ የግድግዳ ዲዛይን እና ስነ-ጥበብ
“እናት በልብ የማትተካ” ❤️
📞 ያነጋግሩን: 09-07-74-44-47
📍 NAS Creative Arts
#የእናት_ቀን #MotherDay #NASCreativeArts #ፍቅር
❤2
May 6, 2026 842 1