ሰላም የ Xcruiser V12 and V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ለነዚህ ቦክሶች የሚሆን የራሳችንን አዲስ TikTok Android TV Application ብንሰራ ምን ይመስላችሗል በቲቪያችሁ በትልቅ Screen Tiktok Video እንደፈለጋችሁ ማየት የምትችሉበት ይሆነል በተለይ ለመዝናኛ ቤቶች አጫጭር ቪዲዮዎችን እራሱ እየቀያየረ ወይም እራሳችሁ በሪሞቱ እየቀያየራችሁ የሚያስመለክት ይሆናል የምትፈልጉት ከሆነ ፕሮጀክቱን ነገ ከ ዜሮ እንጀምረዋለን።
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
15
2November 15, 2026 5K 4