ሙሀረም 9-10 ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ) ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦ ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም… — Munib Network — TG.ME

ሙሀረም 9-10
ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ)

ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦


ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም ቀን የሙሀረም ወር ፆም ነው። ከግዴታ ሶላቶች በመቀጠል በላጭ የሶላት አይነት የሌሊት ሶላት ነው።

📚ሶሂህ ሙስሊም: 1163

@munib_net
❤18👏1
July 3, 2025 6.1K 2