ለ38ኛው ዙር ሰልጣኞች የመመዘኛ ፈተና ተሰጠ *****************************************… — Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2 — TG.ME

ለ38ኛው ዙር ሰልጣኞች የመመዘኛ ፈተና ተሰጠ
*******************************************************
(ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
 
የክፍል አንድ ቀጥተኛ የታክስ አይነቶችን አስመልክቶ የሚሰጠውን የሞጁለር ስልጠና በአግባቡ ለተከታተሉ የ38ኛው ዙር ሰልጣኞች የመመዘኛ ፈተና ተሰቷል።
 
ፈተናው ሰልጣኞች ከስልጠናው ምን ያህል ግንዛቤ እንዳገኙ  ለመረዳት ታልሞ የተሰጠ ነው፡፡
 
ግግብር÷ ለሃገር ክብር!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- [email protected]
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤7
August 24, 2026 4.7K 9